ሒሳብ 6ተኛ ክፍል

By vstudy Categories: Math
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

በአምስተኛ ክፍል ትምህርታችሁ ስለ ሙሉ ቁጥሮች ተካፋይነት ተምራችኋል፡፡ በዚህ ምዕራፍ ስለ ሙሉ ቁጥሮች ተካፋይነት ደንቦች፣ ብዜቶችና አካፋዮች፣ ብቸኛና ተተንታኝ ቁጥሮች እና የብቸኛ አብዢዎች ትንታኔ የሙሉ ቁጥሮች ተካፋይነት ክፍልፋዮች፣አስርዮሾች እና መቶኛዎች ክፍልፋዮች፣አስርዮሾችና አራቱ መሰረታዊ ስሌቶች ያለእኩልነት ዓረፍተ-ነገርሮች እና ወደረኛነት የጠለልና የጠጣር ምስሎች መረጃ አያያዝ ትማራላችሁ፡፡

 

Course Content

ምዕራፍ አንድ: የሙሉ ቁጥሮች ተካፋይነት

  • 41:10

ምዕራፍ ሁለት: ክፍልፋዮች፣አስርዮሾች እና መቶኛዎች

ምዕራፍ ሶስት: ክፍልፋዮች፣አስርዮሾችና አራቱ መሰረታዊ ስሌቶች

ምዕራፍ አራት: ያለእኩልነት ዓረፍተ-ነገርሮች እና ወደረኛነት

ምዕራፍ አምስት: የጠለልና የጠጣር ምስሎች

ምዕራፍ ስድስት: መረጃ አያያዝ

Student Ratings & Reviews

No Review Yet
No Review Yet

Want to receive push notifications for all major on-site activities?