About Course
ተማሪዎች የዚህን ምዕራፍ ይዘቶች ተምራችሁ ካጠናቀቃችሁ በኋላ፡-
- አቅጣጫ የመለየት ክህሎትን ታዳብራላችሁ፡፡
- መልክአ ምድራዊ አቀማመጥን፣ ጎግል የካርታ መፈለጊያ መተግበሪያንና ጎግል ኧርዝ (GPS, Google map and Google earth) በመጠቀም የቦታ አቀማመጥን የመለካትና የመመዝገብ ክህሎት ታዳብራላችሁ፡፡
- ካርታን በማንበብ እና በመጠቀም ከሰዎች መረጃ ትለዋወጣላችሁ፡፡
- ኬክሮስንና ኬንትሮስን በመጠቀም የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራትን በአፍሪካ ካርታ ላይ ታሳያላችሁ፡፡
- በአፍሪካ ካርታ ላይ የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራትን አንጻራዊና ፍጹማዊ መገኛን ታሳያላችሁ፡፡
- የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራትን አንጻራዊ መገኛ የሚያመለክት ንድፍ ካርታ ትሠራላችሁ፡፡
- የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራትን አጎራባች ሀገራት ትዘረዝራላችሁ፡፡
Course Content
ምዕራፍ አንድ: የምሥራቅ አፍሪካ መገኛ
-
28:27
ምዕራፍ ሁለት: ሳይንስን መገንዘብ
ምዕራፍ ሦስት: የተፈጥሮ አካባቢ
ምዕራፍ ዐራት: ማኅበራዊ አካባቢ
ምዕራፍ አምስት: ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች
pdf files
Student Ratings & Reviews
No Review Yet