አካባቢ ሳይንስ 6ኛ ክፍል

Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

ተማሪዎች የዚህን ምዕራፍ ይዘቶች ተምራችሁ ካጠናቀቃችሁ በኋላ፡-

  • አቅጣጫ የመለየት ክህሎትን ታዳብራላችሁ፡፡
  • መልክአ ምድራዊ አቀማመጥን፣ ጎግል የካርታ መፈለጊያ መተግበሪያንና ጎግል ኧርዝ (GPS, Google map and Google earth) በመጠቀም የቦታ አቀማመጥን የመለካትና የመመዝገብ ክህሎት ታዳብራላችሁ፡፡
  • ካርታን በማንበብ እና በመጠቀም ከሰዎች መረጃ ትለዋወጣላችሁ፡፡
  • ኬክሮስንና ኬንትሮስን በመጠቀም የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራትን በአፍሪካ ካርታ ላይ ታሳያላችሁ፡፡
  • በአፍሪካ ካርታ ላይ የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራትን አንጻራዊና ፍጹማዊ መገኛን ታሳያላችሁ፡፡
  • የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራትን አንጻራዊ መገኛ የሚያመለክት ንድፍ ካርታ ትሠራላችሁ፡፡
  • የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራትን አጎራባች ሀገራት ትዘረዝራላችሁ፡፡

What Will You Learn?

  • የምሥራቅ አፍሪካ መገኛ
  • በካርታ ላይ የምሥራቅ አፍሪካ መገኛ ከአጎራባች የአፍሪካ ሀገራትና ውሃማ አካላት አንጻር
  • የካርታ መፈለጊያ መተግበሪያንና ጎግል ኧርዝ (GPS, Google map and Google earth) በመጠቀም የተለያዩ ቦታዎችን መለየት

Course Content

ምዕራፍ አንድ: የምሥራቅ አፍሪካ መገኛ

  • 28:27

ምዕራፍ ሁለት: ሳይንስን መገንዘብ

ምዕራፍ ሦስት: የተፈጥሮ አካባቢ

ምዕራፍ ዐራት: ማኅበራዊ አካባቢ

ምዕራፍ አምስት: ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች

pdf files

Student Ratings & Reviews

No Review Yet
No Review Yet

Want to receive push notifications for all major on-site activities?